በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
…በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ ይገኛሉ። እርሶም መረጃውን ሼር በማድረግ ላልሰሙ ሁሉ ያሰሙ። ቀይ ካርድ ለራሶና ለወዳጅ ዘመዶት በማሰራጨት የዚህ