ፍኖተ ሰላም ውጥረት ውስጥ ናት።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ፍኖተ ሰላም በህዝቡና በሰራዊቱ መሃል ፍጥጫው ብርቱ ነው። ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ የመጡ ወታደሮች ወጣቱን እየመረጡ አስረዋል። ከተማዋ አሁንም ድረስ ውጥረት ውስጥ ናት። ESAT



