ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት – በቄሶች ቀሚስና – በሼሆች ጀለቢያ – ስር መሸጎጥ ጀምራለች።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#Ethiopia #AmharaResistance #Oromoprotests ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት በቄሶች ቀሚስና በሼሆች ጀለቢያ ስር መሸጎጥ ጀምራለች።አታላይ አገዛዝ – አታላይ ጳጳሳት – አታላይ ሼሆች
የህዝብ ጥያቄ በቀጥታ ከመመለስ ይልቅ በሀይማኖት አባቶች (እበቶችን)ስር መደበቅ ተጀምሯል። ሕወሓት በካሳ ተክለብርሃናና በገዱ ኣንዳርጋቸው ጀርባ ላይ ታዝላ የሃይማኖት ኣባቶችን(እበቶችን) በመሰብስብ በጉያቸው በመሸጎጥ ሕዝብን ኣዘናግታ ልትፈጅ ተዘጋጅታለች። በሃይማኖት ሽፋን ሰበብ የሕዝብን ትግል መግታት ኣይቻልም። https://www.youtube.com/watch?v=z3kgPco-g74 #MinilikSalsawi
