በአገር ስላለው ሁኔታ አጭር ዘገባ – ‪#‎ግርማ_ካሳ‬


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


13876663_10209904936370799_8304940350771992382_n

ሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ.ም

– በዛሬ እለት በጎንደር ኮሎኔል ደመቀ ፍርድ ቤት መቅረብ ነበረበት። ሆኖም በፍርድ ቤቱ ብዙ ሺህ ስለነበረ ዳኞቹ ፈርተው፣ ዛሬ ሳያቀርቡት ቀርተዋል።፡በጎንደር የደብረጹዮን ቴሌ ኔትዎርክ ዘግቷል።

– በአርማጭሆ ታጣቂዎች እሰር ቤቶችን አጋይተው በዚያ የነበሩትን እስረኞች አስፈትተዋል።…