ዛሬ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው።በጎንደር ኢንተርኔት ተቋርጧል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዛሬ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው።በጎንደር ኢንተርኔት ተቋርጧል።

ዛሬ ነሐሴ 04 ቀን 2008 ዓ.ም. የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው። በአሁኑ ሰዓት በሺ የሚቆጠሩ የጎንደር ህዝብ የኮሎኔል ደመቀን ወደ ፍርድ ቤት መምጣት እየተጠባበቀ ይገኛል። ሆኖም ግን ኮሎኔል ደመቀ እስካሁን ወደ ፍርድ ቤት አልመጣም። ጎንደር ከተማ በትግራይ ነጻ አውጭ ነፍሰ በላ የአጋዚ ወታደር ተወራለች።

ባሁኑ ሰዓት አጋዚዎች የኮሎኔል ደመቀን የፍርድ ቤት ውሎ ለመከታተል ፍርድ ቤቱ አካባቢ የሚጠባበቀውን ህዝብ ለመበትን ጥረት በማረግ ላይ ናቸው። ዛሬ በጎንደር ከተማ ሙሉ በሙሉ  የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል።