የአማራ ሕዝብ ትግል፤ ብዙ እርምጃዎች ወደፊት!! (ሙሉቀን ተስፋው)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የአማራ ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ጽፏል፡፡ የአማራ ወጣቶች የአያቶቻቸውን አርበኝነት አስመስክረዋል፡፡ ወሮበላው የወያኔ ቡድንና ተላላኪዎቹ እነደመቀ መኮንን፣ ይህ ሁሉ ሕዝብ በየአካባቢው ገንፍሎ ወጥቶ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ከእነሱ የበለጠ ጸረ ሰላምና ጸረ ልማት ያለ ይመስል፣ “ስለሁኔታው ግልጽ የሆነ ግንዘቤ ሳይጨብጡ፣ በጸረ ሰላምና ጸረ…