በቅርብ የኢትዮጵያ ታሪክ ትግራይ እሚባል ክፍለ-ሃገር አልነበረም
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
“ትግራይ”ሳይሆን ትግሬ ጠቅላይ-ግዛት የሚባለው ግን በአጼ ምንሊክ የተካለለ ነው። “ትግራይ” እሚለው ታድያ እንዴት መጣ? የየትኛው አካባቢ መጠርያነበር? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ፡ ብዙ ሰው (ወጣት የትግሬ ክፍለሃገር ተወላጅ ጭምር)የማያቀውን ሃቅ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁኝ።ኤርትራ እሚባል እንዳልነበረ ሁሉ፡ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት እሚባልም አልነበረም። ከፍ