ሰሜን ጎንደር በተለያዩ አከባቢዎች በህዝቡና በወያኔ ወታደሮች መሀል ውጊያ እየተካሄደ ነው ከሙሴ ባምብና ከሳንጃ ሰራዊቱ ለቆ ሄዷል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሶሮቃ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው። አይምባ ላይም እንዲሁ በጣም ከባድ ውጊያ። በሶሮቃ ውጊያው ሕወሃት ታንክ ጭምር እየተጠቀመ ነው። የአገሬ ሰው ተወልዶ ያደገበትን መሬት በሚገባ እየተጠቀመበት ነው። የጦርነት ቦታወችን በማብዛት ህወሃትን እያስጨነቀው ነው። እየተደረጉ ባሉ ዉጊያዎች ታንክን ጨምሮ በርከት ያሉ የጦር…