የአማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የአማራ ተጋድሎ ውሎ ዘገባ ( ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም.
ጠገዴ (ቅራቅር)፡ የተከፈተባቸውን ጦርነት በመፍራት ዐማሮች ሴቶቻቸውንና ሕጻናቶቻቸውን እያሸሹ ነው፤ ዛሬ በቅራቅር የተጋድሎ ሰልፍ ተካሒዷል። ባህርዳር የሚገኘው የኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወያኔ የደህንነት ኣባላት ጥቃት የደረሰበት ሲሆን ሆን ተብሎ የኦሮሞ ሕዝብን…