ከሰሜን ሱዳን ጋር በሚያዋስነው የአማራ ጠረፍ የሰሜን ሱዳን ጦር በአማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ከሰሜን ሱዳን ጋር በሚያዋስነው የአማራ ጠረፍ የሰሜን ሱዳን ጦር በአማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል
በጎንደር የተኩስ እሩምታው እንደቀጠለ ነው:: ስልክ በከፊል መስራት ጀምሯል ። ኢንተርኔት እንደተዘጋ ነው። ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው። በቆላድባ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው ፍርድ ቤት፣ መስተዳድር ጽ/ቤት፣ መስሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል። ወደ 10 የሚጠጉ የመንግስት መኪናዎች በእሳት ጋይተዋል። ህዝቡ መሳሪያ ግምጃ ቤት በመስበር መሳሪያዎችን በመውሰድ መከላከያ ሰራዊቱን ገጥሟል ።
አራዳ አካባቢ ከባድ የተኩስ ድምፅ ይሰማል። ከተማዋ ውስጥ ከከባድ የህወሓት የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ በስተቀር አንዳች የሲቪል እንቅስቃሴ አይታይም።የወልቃይት የአርማጭሆ እና የጠገዴ የታጠቀ ገበሬ እዛው ከህወሓት ጦር ጋር እዬተዋጋ ነው። ወደ ጎንደር ከተማ መምጣት ያልቻለው በዚህ ምክንያት ነው ተብሏል። ቆላድባ ደንቢያ የህወሓት ንብረቶች ተቃጥለዋል። ደብረታቦር ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው።ስናር እዬተባለ በሚጠራው ከሰሜን ሱዳን ጋር በሚያዋስነው የአማራ ጠረፍ የሰሜን ሱዳን ጦር በአማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል