በጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በጎንደር ሕወሓቶች ሰልፍ ሊጠሩ ነው

አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት በሚቀርብበት ጊዜ “የሕግ የበላይነት ይከበር” በሚል ጭንብል ኮሎኔል ደመቀን እና የአማራውን ተጋድሎ ተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በጎንደር ከተማ ለሚኖሩ ትግሬዎች በሚስጥር መልእክት እየተላለፈ መሆኑን ከሥፍራው የተገኘ መረጃ አመልክቷ። በተጨማሪም በዕለቱ የመንግሥት ሠራተኞች ቢሮ በገቡበት ሰአት ሕወሓትን ደግፈው በድንገት ሰልፍ ውጡ ሊባሉ እንደሚችሉ የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።