የኢትዮጲያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ ኢስላማዊ ኡለሞችን መጨፍጨፉን የአለም ኡለሞች ህብረት አስታወቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጲያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ ኢስላማዊ ኡለሞችን መጨፍጨፉን የአለም ኡለሞች ህብረት አስታወቀ

ቢቢኤን ሀምሌ 13/2008
የአለም ኡለሞች ህብረት ትላንት በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ እንደገለጸው የኢትዮጲያ ተጣቂዎች በደቡብ ሶማሊያ ከባይደዋ ከተማ በ30 km እርቀት ላይ በምትገኘው ኦዴንሊን ከተማ በአስሮች የሚቆጠሩ ኡለሞችን መጨፍጨፉን አስታውቆዋል
የአይን ምስክሮችን ጠቅሱ ህብረቱ እንዳስታወቀው ኢትዮጲያዊያኑ ወታደሮች በአንድ መኖሪያ መንደር ውስጥ ዘልቀው በመግባት በአስር የሚቆጠሩ ሰላማዊ የሆኑ ኡለሞችን መግደላቸውን አስታውቋዋል
ኢትዮጲያዊያኑ ወታደሮች ጥቃቱን የፈጸሙት ከአልሸባብ በኩል ከቀናት በፊት የደረሰባቸውን ጥቃት ምክኛት በማድረግ መሆኑን ተናግሮዋል

 
Abdurehim Ahmed's photo.