ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። ባለፈው እንዲህ አይነት ጥሪ ያደረጉት መለስ ስለሞተ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሾም ነበር። አሁን ምን ተገኝ?!? ሀይለማሪያምን ሊፈነግሉት ይሆን? ወይስ የከፍተኛ ባለስልጣናትን ያለመከሰስ መብት አንስቶች ማዕከላዊ ለመላክ? Minilik Salsawi

BREAKING NEWS: As the country is gripped with political crisis, the Ethiopian Parliament have been called back from the summer vacation for an extraordinary session this coming Tuesday July 26 ( Hamle 19). What could be the cause? Last time such meeting was called is to appoint new prime minister following Meles Zenawi’s death. So whats the purpose now? Is TPLF done with the current PM? Or Are they going to remove immunity of other senior officials to pave the way for prosecution?
Image
ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። ባለፈው እንዲህ አይነት ጥሪ ያደረጉት መለስ ስለሞተ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሾም ነበር። አሁን ምን ተገኝ?!? ሀይለማሪያምን ሊፈነግሉት ይሆን? ወይስ የከፍተኛ ባለስልጣናትን ያለመከሰስ መብት አንስቶች ማዕከላዊ ለመላክ?