በጎንደር ክፍለ ሐገር በሥርዓቱና በአገልጋዮቻቸው ላይ ተጋድሎው እንደተጀመረ ዛሬ አመሻሽ ላይ የደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የጎንደር ዐማሮች የዛሬ ውሎ በአጭሩ፤
1. የሥርዓቱ ደጋፊ ትግሬዎች ከሽንፋና ገንዳ ውኃ አንድ ባንድ ውልቅ ብለው እየወጡ ነው፤ ያለሁልጊዜው በመተማ ትግርኛ የሚናገር ሰው መስማት ብርቅ ሆኖ ውሏል፤
2. በየዳ ኢየሱስ ዐማሮች ዛሬም ከወያኔዎች ነጻ ቀጠና ይዘው ውለዋል፤
3. የሕወሓት ልዩ ኮማንዶ ቡድን ማክሰኝት (ከጎንደር 40 ኪሜ) ላይ መሸጓል፤ ከፍተኛ የታጠቀ ኃይል ይመጣበታል የሚባለው የአርማጭሆ በር ከብልኮ እስከ ሸንበቂት ድረስ ለቆረጣ ውጊያ በሚመች መልኩ አልፎ አልፎ ብዙ ወታደሮች ጉድብ (ጥግ) ይዘው መሽገዋል። ድርቡሽ የገባ አስመስለውታል፤
4. አጠቃላይ የጎንደር ዐማሮች ከኢንተርኔት አገልግሎች ውጭ ሆነዋል፤ ከተለያዩ የዐማራ አካባቢዎች ለወገኖቻቻው የሚዘምቱ ሰዎች ቀጥር ጨምሮ ውሏል፤
የዐማራ ሕዝብ ትግል ያሸንፋል!!