ወያኔና ሻዕቢያን ለማስታረቅ እስራኤል ሚና ይኖራታል የተባለውን የፖለቲካ ተንታኞች የማይሰራ ነው ማለታችው ታወቀ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ወያኔና ሻዕቢያን ለማስታረቅ እስራኤል ሚና ይኖራታል የተባለውን የፖለቲካ ተንታኞች የማይሰራ ነው ማለታችው ታወቀ ። እስራኤል የወያኔም ወዳጃና በወታደራዊ መስክ ደጋፊ መሆንዋና ከሻዕቢያም ጋር መቀራረቧ ያለ ቢሆንም ሁለቱንም የማስታረቅ ፍላጎትም አቅምም የላትም ተብሏል ።
አንዱን ወይ ሌላውን ልታስፈራራበት የምትችልበት አቅም የላትም ያሉት ክፍሎች ሻዕቢያ የወደቦቹ ባለቤት ተደርጓልና እስራኤል ኢሳያስን ፈላጊ እንጂ የተገላቢጦሹ እውነት አይደለም ብለዋል ።በቅርቡ ኢትዮጵያን የጎበኘው ኔታኛሁ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ሻዕቢያ መመለስ ወይም ወደ ሌላ የአፍሪካ ሀገር ማባረርን ስራዬ ብሎ ተያዞት እንደቆየ የሚታውቅ ነው ።
የእስራኤል የስለላ መዋቅር በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ላይም ስለላ እያከሄደ ለወያኔ ማስተላለፉንም ታዛቢዎች አስታውሰዋል። የወያኔና ሻዕቢያን ዕርቅ ባዕዳንም ይፈልጋሉ ብሎ መደመደም ስህተት ነው መባሉም ተዘግቧል ።
ኢህአፓ ፍኖተ