ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል::

መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል!

ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል!
መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል!

ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል!
መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!