የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑን የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ ሊቀመንበር የሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ በዚሁ መልኩ ያስረዱናል። መታየት ያለበት > > ውድ ኢትዮጵያውያን ሼር በማድረግ ሃላፊነት ወደሚሰማው የበላይ አካል እንዲደርስ የበኩልዎን ይወጡ > >

የመሬት ኢትዮ እስራኤልን አመሰራረት እና አሰራር እንዲሁም በኢትዮጵያና በእስራኤል ሀገራት ውስጥ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ አስመልክቶ የምክር ቤቱ መስራችና ሊቀ መንበር ከሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=kmidPd29QuY]