ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው። #Ethiopia #Juba #Southsudan #Miniliksalsawi #Africa #CivilWar
ባለፈው ኣርብ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር እና በምክትላቸው ማቻር መካከል የተደረገው ውይይት ኣለመግባባት መከሰቱ ተከትሎ የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ሃገሪቱ የምታከብርበውን ኣምስተኛ ኣመት ክብረ በዓል ላይ በሰላም ስምምነት ታርቀው ዋና እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች የሆኑት ሳልቫ ከር እና ሬክ ማቻር በዋና ከተማዋ ዳግም ጦርነት ገብተዋል።ከባለፈው ኣርብ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የሳልቫ ኬር ወታደሮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መሳሪያቸውን ይዘው ከማቻር ጦር ጋር ተቀላቅለዋል።
በዛሬው የነጻነት ቀን የኣንድ መቶ ሃምሳ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የጁባው ጦርነት የመቻር ታንክ ከሚታይበት እስከ ፓርላሜንቱ ቢበዛ ፪ ኪሎ ሜትር ርቀት ቢኖር ነው። ለሳልቫኪር ቤተመንግስትና ለጁባ ኤር ፖርት ደግሞ ፭ ኪሎ ሜትር ይቀራቸዋል።ግማሽ የሚሆነው የፕሬዝዳንት ሳልቫ ታማኝ ጦር መሳርያውን ለመኣቻር በማገዝ የሳልቫኪርን ወታደሮች እየወጋቸው ነው። #ምንሊክሳልሳዊ



