በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎BanSocialMedia‬ ‪#‎Facebook‬ ‪#‎Twitter‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – mereja.com ከኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጥፋት ጋር በተያያዘ ይሁን ኣሊያም ሆን ተብሎ በሰበብ ምክንያቱ በውል ባለየበት መንገድ በኣዲስ ኣበባ እና በክልል ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው

የአስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሊሰጥ ሳምንት ሲቀረው ፈተናው በማህበራዊ ሚዲያ ተበትኗል መባሉን ተከትሎ በስፋት መነጋገሪያ መሆኑ ሲታወቅ ፈተናውን በተመለከተ በሁለት ጎራ ያሉ ኣካላት የፈተናውን ተዓማኒነት አና ኣጠራጣሪነት ኣስመልክቶ በስፋት አየተጎሻሸሙበት ይገኛሉ። ፈተናውን በተመለከተ የወያኔ የትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን የተነፈሰው ነገር የለም።ቢሆንም የማህበራዊ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ውስጥ አየተዳከሙ ለመዘጋት መስመር ላይ መሆኑ ጥርጣሬ ኣጭሯል።

በኢትዮጵያ ውስጥ በማለዳ ሲሰሩ የነበሩት የማህበራዊ ሚዲያዎች በኣሁን ወቅት 80 ከመቶ የሚሆኑት ተቋርጠዋኣል የሚሉ መረጃዎች በመተማመኛ ድምጽ እየተሰሙ ይገኛሉ።መቋረጡ በዚሁ ከቀጠለ የፈተናው ጉዳይ ኣጠያያቂ ይሆናል ማለት ነው።ከሃገር ቤት የፌስቡክ ተጣቃሚዎች በUC Browser F app በመግባት ፌስቡክ ለመጠቀም እየሞከሩ ይገኛሉ።‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.