ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ።

ኣብረሃ ደስታ ከእስር ተፈታ፡፡በግፍ 703 ቀናትን በግፈኞች ተሰቃየ፡፡ህሊናዉ ድሮም ታሰሯል፤ኣሁንም እንደማኝኛዉም የሰብኣዊ መብት ተቆረረቋሪና ፖለቲከኛ ህሊናዉ እሱር ነዉ፡፡ሁሉም ሲፈታ ነዉ እሱም ነፃ ሚሆነዉ፡፡እነ በቀለ ገርባን….ከወጣት እስከ ኣዛዉንት ኣብሮ ታጉሮ ኖሮ ከኃለዉ ጥሎ የወጣን ሰዉ ነፃ ሆናል ብሎ ማሰብ ራስን ማታለል ይሆናል፡፡
ግን ኣንድ ነገር ልቤን ነካዉ፡፡ከ1993 ክፍፍል ወዲህ በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ካተረፉት የቀድሞ ታጋዮች መካካል ክቡር ኣቶ ገብሩ ኣስራትና ክብርት ወ/ት ኣረጋሽ ኣዳነ ባነበሩት ስርኣት ክብር ተነፍጓቸዉ እንደማናቸዉም ተራ ዜጋ እሱን ለማስለቀቅ እስከ 10፡30 ድረስ በዝናብ ወህኒ ቤቱ በር ሲጠብቁ መዋላቸዉ ነዉ፡፡እነዛ ጓዶቻቸዉ ደግሞ በሁሉ ነገር ደልበዉ የክብር ዶክተሬትነት ይገባበዛሉ!!ኣወይ ዘመንና ግፍ!!
ክብር ለነገብሩና ኣረጋሽ፤ክብር ለዙህ ትዉልድ!
ለማንኛዉም እንኳን እነደ ሃብታሙ ኣያሌዉ ሳትታመም በደህና ወጣህ ወንድሜ!!

Tekle Bekele's photo.
Tekle Bekele's photo.
Tekle Bekele's photo.