የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው።

ባለፈው ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦሮሞ ኣክቲቭስቶች እጅ ገብቶ ፈተናው በማህበራዊ ድህረገጽ መበተኑን ተከትሎ በመሰረዙ ፈተናው ተላልፎ ነበር።

የተላለፈው የፈተና ቀን ሳይደርስ ኣሁንም በድጋሚ ፈተናው መውጣቱ እያነጋገረ ይገኛል።ፈተናው በማን ይውጣ በማን እስካሁን የተረጋገጠ ጉዳይ የለም። https://drive.google.com/file/d/0BygoyxL0MrF-NEZBbHZfSmxsVVE/view?usp=sharing