ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የ E.S.F.N.A. ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዓመታዊው የ E.S.F.N.A. የስፖርትና የባሕል ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ከተለያዩ የካናዳ ክፍለ ሐገሮች፣ የአሜሪካ ግዛቶችና የአውሮፓ አገሮች የመጡ በብዙ ሽዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የታደሙበት ዝግጅት እጅግ አርኪ በሆነ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ይህንኑ ዝግጅት አስመልክቶ ብርሃን ቴሌቪዥን የለቀቀውን ቪዲዮ እዚህ ላይ አቅርበንላችኋል።

https://www.youtube.com/watch?v=MfDRNlT5na4