በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።Photos


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ ትባላላች የ 9 አመት ህፃን ናት ዛሬ በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወገኖቻችን አንዷ ናት። ‪#‎miniliksalsawi‬

በኣወዳይ በተደረገ ተቃውሞ ኣምስት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን እነርሱም
1 ፈንዲሸ ናስር
2 ሰይፈዲን ኣብዱሳቡስ ሃሶ
3 ኦብሳ ያሲን
4 ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ
5 ፊሮምሳ ኣህመድ ሳዲቅ
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሃረማያ ሕዝቡ ኣደባባይ በመውጣት ተቃውሞ ኣሰምቷል።