የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ተዋረደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ታላቅ ውርደት የደረሰበት ሲሆን ሴቶችን ሲያማግጥ እጅ ከፍንጅ መያዙን ከተለቀቀው ቪዲዮው ለመረዳት ይቻላል። ይህ ግለሰብ በጥጋብ የተነፋ ከመሆኑም በላይ በመገናኛ ብዙኃን እየቀረበ የውሸት ጣቃውን የሚቀድ ሲሆን ይሉኝታና ግብረገብነት የጎደለው አፉ እንደመጣለት የሚያባርቅ እንደሆነ ይታወቃል። በተለይም ከስድስት ወራት በፊት በሰጠው መግለጫ ታላቁን የኦሮም ሕዝብ “አጋንት” በማለት ያወረደ መሆኑ አይዘነጋም።

https://www.youtube.com/watch?v=Sb9RZjvVuwo