ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


#‎Ethiopia‬ ለነቀምት ኣይሮፕላን ማረፊያ የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ጠፋ::ተጠናቀቀ የተባለው የደንቢዶሎው አውሮፕላን ማረፊያ 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ? ‪#‎MinilikSalsawi‬

ባለፈው ኣመት ምርጫው አንድ ሳምንት ሲቀረው ኃይለማርያም ደሳለኝ ነቀምቴ ከተማ ተገኝተው አውሮፕላን ማረፊያ ለመሥራት የሆነ ቦታ ላይ የመሰረት ድንጋይ በመጥፋቱ በድጋሚ እንደ አዲስ የመሰረት ድንጋይ ሊጣል መሆኑን ሰማን፤ ራዲዮ ፋና “በ73 ሚሊዮን ብር (በ33 ሚሊዮንም ተምታቶ ነበር) የተጠረገው ሜዳው የደንቢዶሎው አውሮፕላን መንደርደሪያ እና ማረፊያ፣ ገና 450 ሚሊዮን ብር ወጪ በአስፓልት ሊሰራ ነው” ብሎናል።ዝርዝር ዜናውን ለማንበብ ስሞክር “The requested page cannot be found.” ይላል። www.mereja.com/amharic

Mereja.com's photo.