ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


#‎Ethiopia‬ ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው። የወያኔን አገዛዝ ታግለን በፍጥነት እሳካላስወገድነው ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል። ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Dembidolo‬

” .. አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም:: ” የኤርፖርቶች ድርጅት መሃንዲሶች
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በደንቢዶሎ ኣየር ማረፊያ ስም የተፈጸመው ዘረፋና ማታለል የወሬ ናዳው የትየሌለ ነው። ወያኔ ቁጥር በቆለለ ሰዓት እና ግፍ በሰራ ቁጥር የሱን ስራ እየተቀበል እናራግባለን።ይህ ደግሞ ለወያኔ የኣንድ ሰሞን ኣጀንዳ ፈጥሮ ጊዜ መግዣ ያደርገዋል፤ የሚያስፈልገን ነገር ኣንድ እና ኣንድ ነው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ብቻ። አደግመዋለሁ የወያኔ ስርዓት እስካልተወገደ ድረስ ግፉና ዘረፋው ይቀጥላል።ወያኔን ተባብረን እናስወግድ !!!!

ሰኔ ስድስት ሲጠናቀቅ ኣርባሁለት ሚሊዮን የነበረው በኣስራሁለተኛ ቀኑ ሲመርቅ ሰባሶስት ሚሊዮን የደረሰበት ምክንያቱ የሚያብራራው ኣልተገኘም። የኤርፖርቶች ድርጅት ሰራተኞች አምስት ሚሊዮን ብር ኣልጨረስም የሚል መረጃ እየተነፈሱ ነው፤ ከተጠናቀቀ በኋላ ሲመረቅ ወጪ ሆነ በተባለው መካከል የሰላሳ አንድ ሚሊዮን ብር ለውጥ ኣለ ምናልባት ኤርፖርቱን ሊመርቁ የመጡ ባለስልጣኖች የመመረቂያ ጉርሻ ተሰጥቷቸው ይሆን ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.