የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Genocide‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጂማ ዞን በሶከሩ ወረዳ የሚኖሩ አማሮች ላይ ሕወሓት መራሽ የሆነ ጥቃት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተፈጸመ አንደሆነ ከኣከባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል።

የአማሮችን ቤት በማቃጠል እና በገጀራ በመጉዳት የተጀመረው ጥቃት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የኪዳን ጸሎት ላይ የነበሩ አማሮች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ዘረኛው መንግስት እንደለመደው ጥቃቱን ሃይማኖታዊ ለማስመሰል በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል፤ ይህ ጥቃት ሕወሓት አማራውን ሕዝብ ለማጥፋት ከሚወጥነው ስዐራ ኣንዱ ኣካል መሆኑ ታውቋል።‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.