በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎Mole‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ ቀጥሎዋል ። በዚህ ተቃዉሞ ከተሰሙት መፈክሮች የመልካም አስተዳደር ችግር አለብን የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሙስሊም በአል ላይ መደረጉን እንቃወማለን መንግስት ጊዜውን በአስቸኩይ ይቀይርልን ።

መንግስት መብታችንን ያክብርልን እ ናእጁን ከእምነት ያውጣ ሌሎችም ተቃውሞዎችን ሲያሰሙ እንደነበረም ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበዋል ። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬ #RDH

Minilik Salsawi's photo.