የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል::
ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፥ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ “የብርሃን ሰበዞች” የተሰኘው የዮሐንስ ሞላ የግጥም መጽሐፍ፥ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ባለሞያዎች በሚገኙበት ይመረቃል።
በእለቱ የሥነ – ጽሁፍ ሥራዎች ይቀርባሉ፤ የባላገሩ ምርጦቹ ዳዊት ጽጌ እና ሜላት መንገሻ ከቅላጼ ባንድ ጋር ይጫወታሉ። ዘካርያስ ጌታነህ ከተባለ ወጣት ሙዚቀኛ ወዳጄ ጋርም ‘surprise’ ትኹን ያልናት ነገር አለችን። አንደበተ ርዕቱው ወግ አዋቂ፣ ስታቲስቲሽያን እና ዴሞግራፈሩ አቶ በኃይሉ ገ/መድኅንም ከእኛ ጋር ነው። መድረኩን ብሌን ሳህሉ ትመራዋለች።
ኹሉንም መርሀ ግብር በታሰበለት ጊዜ አከናውነን፣ ያልተንዛዛ እና ቅልብጭ ያለ፣ የማይረሳ ጊዜ እንድናሳልፍ አስበናልና፥ ሰዓቱን አክብረው ቢገኙ በታቀደበት ጊዜ ጀምረን በቶሎ ወደየቤታችን እንሄዳለን።
በራስ ድግስ መቅረት የለም!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፤…. እንዲሁ እናንተም ሌሎችን ጋብዙ!
አከፋፋይ: ሊትማን ጀነራል ትሬዲንግ
ስልክ: +251911899468
+251111262021
Online seller:
www.yohanesml.com