የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ በአቶ በቀለ ገርባ እና በ22 ሰዎች ላይ የሽብር ወንጀል ፍርድ መስርቶባቸዋል – VOA
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የኢትዮጵያ ፌደራል አቃቢ ህግ አቶ በቀለ ገርባን እና ሌሎች የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ በ22 ሰዎች ላይ በሽብር ወንጀል ድርጊት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት ፍርድ መስርቶባቸዋል። ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አመሃ ሂደቱን ተከታትሎ ያዘጋጀውን ዘገባ ያድምጡ → listen