በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ አሳሞችን ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ አሳሞችን ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን::
#Ethiopia #Ethiopianoppositionparties #Change #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተቀደደበት ከመፍሰስ ያውጣን::ትግል ፈተና ቢበዛውም ቀድሞ በስሎ መገኘትን ይጠይቃል::ለለውጥ እየታገንል ነው እያልን የጋራ አቋማቸውን በሆኑ የለውጥ ሃይሎች ላይ ከመዛነፍ ያድነን::በያለንበት ቦታ በየምንታገልበት መስመር የለውጥ ሃይሎች ነን የምንል ሁሉ መመካከር ይገባናል::ወያኔ መጥቶ አይመክረንም::የለውጥ ሃይሉ እየሰራ ከሚገኘው ጥሩ ስራ በላይ ለመስራት እርስ በርሱ ሊጠባበቅ ይገባል ክፍተት መፍጠር አያስፈልግም::የተያዘው መንገድ ከበፊቱ የተሻለ ቢሆንም ከዚህ በላይ ሊሰራ ይገባል::በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ አሳሞችን / ቅጥረኞች ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን::ሁላችንም ስራችን ወያኔን በማስወገድ ስራ ላይ ብቻ መሆን አለበት::በለውጥ ሃይሉ ይሁን በተቃዋሚ ፓርቲዎች አከባቢ ያሉ ችግሮችን በውስጥ መስመር ተነጋግሮ መተራረም መመካከር እንደሚቻል መዘንጋት የለብንም::
ከወያኔ ካድሬዎች የጋራ ርብርቦሽ የለውጥ ሃይሉ ምን ይማራል::ወያኔዎች አስመሳይ ፖለቲካ ሰርተው በተዘዋዋሪ የልባቸው ለማድረስ እስከሚሮጡበት ገመድ ጨምሩ ሁሉም ድንጋዮቻቸውን የሚወረውሩት ወደ ለውጥ ሃይሉ መሆኑ እሙን ነው::እርስ በርሳቸው ባይስማሙም በይፋ አይናቆሩም ክፍተታቸውን ለመድፈን እንጂ አሳልፎ ለመስጠት አይሮጡም::የለውጥ ሃይል ይህንን በጋራ ወያኔ ላይ የመዝመት የትግል አንዱን ክፍል ልንጠቀምበት ይገባል::በቡድን አይደለም በግለሰብ ደረጃ ወያኔዎች አንዳቸው አንዳቸውን ሊመቱ ሊጠልፉ አሊያም ሊያዋርዱ ሲልም ሊያርሙ እንኳን አይፈልጉም::መስተካከል ያለበትን በውስጥ መስመር እንደሚተራረሙ ልምዳቸው መሆኑ እያየን ነው::የለውጥ ሃይሎችን እርስ በራስ የመኮራኮም የመሸረዳደድ ባህርያትን አስወግደው ዘመቻቸው ሁሉ ወያኔን በመጣል ላይ ሊሆን ይገባል::
በመሃል ሾልከው ገብተው የተቃዋሚ ተቃዋሚ የለውጥ ሃይሉ እንቅፋት ለመሆን የሚታትሩትን ሁሉ ልናሳፍራቸው እና በቃችሁ ልንላቸው በነሱ አጅንዳ ላንፈስላቸው ራሳችንን በብስለት ማገዝ ያስፈልገናል:: በተራ ወሬ እና በፈጠራ ታሪክ ሊያሽቃብጡን ስለሚፈልጉ ከነሱ ቀድመን መገኘት ግድ ይለኛል:: በየማህበራዊ ድህረገጹ የተለቀቁትን የወያኔ ሰርጎ ገቦችን በጋራ ሃይላችን ልንደቁሳቸው ይገባል::በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ ቅጥረኞች ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን:: #ምንሊክሳልሳዊ
