በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን እጣ ፋንታ – VOA
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
አህመድ 29 ዓመቱ ነው። ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ፤ ከኬንያ ደግሞ በብራዚል በኩል አድርጎ ወደ ፐሩ ኢኳዶር፤ ኮሎምቢያ፤ ፓናማ ይሸጋገርና በማእከላዊ አሜሪካ ደግሞ ወራት የፈጀውን የኮስታሪካ፤ ኒካራጓ፣ ሆንዱራስ፤ ጓቲማላ፣ ከዚያ በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደረጉትን ጉዞ ያብራራል …