በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል::

የመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በኦሮሚያ ክልል አፈናው እስር እና ማሰደዱን በተጠናከረ መንገድ ገፍቶበታል ምንም እንኩዋ በሚዲያ ችግሩን ያመኑ ቢመስሉም ድርጊታቸው ግን ተቃራኒ ነው ።ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከጋረ ሙለታ ከበደኖ ወረዳ በ9 መኪና ከ1300 በላይ እና ከጉረዋ ደግሞ በ7 መኪና ከ900 ሰው በላይ ጭነው በመውሰድ ወዴት እንዴወሰዱዋች አልታወቀም።

በተመሳሳይ መልኩ ቅድም እንደዘገብነው በምእራብ ሀረርጌ ከመጫራ የመንግስት ሃይሎች በ5 መኪና 650 ሰው በላይ ወደ ጭሮ ከተማ በማምጣት በጭሮ የስብሰባ አዳራሽ እንዳጎሩዋቸው እና በነገው እለትወደ አዲስ አበባ ለመውሰድ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ከአካባቢው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። RDH