አዲስ አበባ ቃሊቲን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ስራ እንዳቆሙ ነው::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
አዲስ አበባ ቃሊቲን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ስራ እንዳቆሙ ነው::
#Ethiopia #Oromoprotests #EthiopiaDriverStrike #Miniliksalsawi
የወያኔ መንግስት ያወጣን የአሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪዎች ሕግ በመቃውም የአዲስ አበባ ታክሲ ሹፌሮች ማህበር የጠራውን የሁለት ቀን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የሾፌሮች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። የቃሊቲ አዉቶቡስ ተራ በዚህ መልኩ በጋሪዎች ተጨናንቋል:: በኦሮሚያ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደተቁዋረጠ ነው ከፊንፊኔ ወደ አደማ ፣ ወደ ወሊሶ ፣ወደ አንቦ የሚወሰድው መንገድ ጭር ብሎዋል::
