ቦካሳ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቦካሳ ርእስ የተዘጋጀች ይህች ጦማር፤ ርዕሰ ደብር አብርሃም “በመንበረ ዕልወት ዘነግሰ ለአዝማናትጣዖተ ሕሊና ቦካሳ አኮኑ ሰአርኪ” ብለው በቫቲካን ጋርዶች አምሳል ያደራጇቸውን ወጣቶች በከንቱ ውዳሴ እያጋጋሉ ከወገኖቻቸው ጋራ ለማጋጨት ካቀረቡት ቅኔ የተወለደች ናት። ሙሉውን ጦማር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።ቦካሳ