ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits
ወንድም ጃዋር እርሱን የሞላውን ጥላቻ ለሌሎች ለማካፈል በርትቶ ይሰራል !!! በፈረንጅ አፍ “He tries a lot to diffuse his negative energy to others !” ፡፡ በበውቀቱ ስዩም አፍ ደግሞ ጃዋር ስስታም ነው! ስስታምነቱን በብሄር ፖለቲከኛነት ለውሶ “ኦሮሚያ ለኦሮሞ ” ብቻ ሲል ሰፊውን ሃገር ለትቂቶች ለማድረግ በጠባቡ ጭንቀውላቱ አስቦ አማረብኝ ብሎይናገራል!!! ለነገሩ በአደባባይ “እኛ ጎበዞች ቀና ቀና የሚሉ ክርስቲያኖችን በሜንጫ እንፈልጣለን” ያለ ሰው ይህን ቢል ምን ይገርማል ?????!!!!

ዛሬን አያድርገውና የጃዋርን ፖለቲካዊ አስተያየቶች አዳምጥ ነበር፡፡ በአብዛኛውም ይመቸኝ ነበር፡፡ ግን ግን ያኔም ከንግግሮቹ የምረዳው አንድ ጉዳይ ነበር፤ ጃዋር የሰው በላው ጃራ አባገዳ አድናቂ እንደሆነ፡፡ ልጁ የኦሮሞ ብሄርተኛነትን አቀነቅናለሁ ቢልም እንደነ ሌንጮ ለታ፣ገላሳ ዲልቦ አይነት ሜንጫ ይዘው ከመግደል ይልቅ በገደል የሚያስወረውሩ “ለዘብተኞች” አይመቹትም ! የሱ ሮል ሞዴል ጃራ ነው ! ስለ ጃራ አባ ገዳ ሲያወራ ድምፁ ለየት ይላል… ልቡ ይሞቃል !!! “ጃራ ያበረከተውን ያህል ያተሰዘመረለት ነው” ሲል ደንቀፍ አያደርገውም፡፡


ከዚህ የምረዳው ነገር ጃዋር እንደሚያወራው ለመላው ኦሮሞ የመቆም ስፋትም የለውም፡፡ እርሱ ቢቀናው የሃረርጌ አካባቢ ኦሮሞዎች፣ ከዛም ውስጥ ሙስሊም ኦሮሞዎች መላው ኢትዮጵያዊን በሜንጫ እየከተከቱ ኢትዮጵያን እንዲገዙ ይመኛል!!! ግን ሃገሩ ኢትዮጵያ ነውና፤ የኢትዮጵያ ሙስሊም ደግሞ እሱን ሊያስተምር የሚችል ሰላማዊነት፣ ኢህአዴግን ግራ የሚያጋባ ጭዋነት ያለው ነውና አንድ ደምፍላታም ጎረምሳ ሰምቶ ይህን አይነት እርኩስ አላማ ሊያነግብ አልቻለም፡፡ ለዚህ ነው ጃዋር እንዳበደ ሰው ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ የሚያናግረው፡፡ ውስጡ ያለው ሃሳብ መቼም እንደማይሳካ ሲውቅ ከአማራ ላይ ተነስቶ፣ ግንቦት ሰባት ላይ፣ ከግንቦት ሰባት ላይ ተነስቶ ወያኔ ላይ፣ ከወያኔ ላይ ተነስቶ አሽከሩ ኦህዴድ ላይ የሚሰፍረው፡፡ ሲለው ደግሞ ወያኔን እየተሳደበ የአሽከሩን የኦህዴድን ሰዎች “ወንድም ህዝብ ናቸው ሌሎች ምን አገባቸው” የሚለው፡፡

‘እነሱ ቢገድሉን ቢያስገርገፉን ምን አገባችሁ’ ነው ነገሩ፡፡ እኛም ፍቅር ያዳብር ብለን ሳንመለስ ‘ኢህዴዶች ከወያኔዎች ጋር ሲፈጁን እንዴት ዝም ትላላችሁ ኑልን ድረሱልን እንጅ’አለ :: ታዘቡ ይህ ሁሉ የሚወጣው በአንድ አፍ ነው! ታዲያ ጃዋር ጤነኛ ነው ብላችሁ ነው?????!!!!!!