በሃዋሳ ከተማ የመሬት ነዉጥ መሰማቱ ተዘገበ – VOA


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሬክተር የምድር ንዝር መለኪያ 4.3 ያስቆጠረ የመሬት ነዉጥ ባለፈዉ እሁድ ምሽትና ሰኞ ጥዋት በሃዋሳ ከተማ መሰማቱ ተዘገበ። የምድር ነዉጡ በሰዉ ሆነ በንብረት ላይ ጉዳት አላደረሰም ተብሏል። ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮሮሬሽን ትንታኔ የሰጡ የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከርሰ-ምድር ጥናት ምሁርን መግለጫ ተንተርሶ እስክንድር …