በእስራኤል ሃገር ከአሜሪካ ኤምባሲ ፌት ለፊት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እንደተካሄደና በተለያዩ ፍከራዎች ደምቆ ውሏል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በትናንትናው ዕለት በእስራኤል ሃገር ከአሜሪካ ኤምባሲ ፌት ለፊት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እንደተካሄደና በተለያዩ ፍከራዎች ደምቆ ውሏል ከተሰሙት መፈክሮችም መካከል ” ኢትዮጵያ አትቆረስም ” አሜሪካ እርዳታሽን ለወያኔ መንግስት አቁሚ” የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰው ግፍ ይቁም” ወያኔ ገዳይ መንግስት ነው ” …. ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=EGJ16e5UJJY]