መምሕር ግርማ ወንድንሙ ከእስር ከተፈቱ ወዲህ የሰጡት ትምህርት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መልዓከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ ለሁለት ወራት እስር ቤት ከቆዩ በኋላ በዋስ መፈታታቸውን በሰበር ዜና መዘገባችን ይታወሳል። በዚህም መሠረት መምሕር ግርማ ከእስር ከተፈቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ይቅርታንና ምሕረትን የዳሰሰ እንዲሁም በሐይማኖት መጽናትን አጽንዖት የሰጠ ልብ የሚነካ ትምህርት በስልክ ሰጥተዋል። ይህ የሰጡት የወንጌል ትምህርት በሬዲዮ አቢሲኒያ  “ልብ ለልብ” መርሐ ግብር ላይ ባለፈው ቅዳሜ (1/16/16) ቀርቧል። ይህንን እጅግ ጠቃሚና መንፈስን የሚያድስ የወንጌል ቃል እዚህ ላይ እያቀረብን ለሬዲዮ አቢሲኒያ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

https://www.youtube.com/watch?v=iiGiD6pj4QY