በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#Ethiopia #Oromoprotests : በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። በኦሮሚያ ክልል ሃረርጌ መኤሶ`ን ውስጥ በዛሬው አለት የህዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የሕወሓት ሃይሎች በወሰዱት አርምጃ ኣራት ሕጻናት በጥይት ቆስለዋል።
በሃረርጌ የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት 320 የተያዙ ቢሆንም በሃረር 123 እስር ቤት ታስረው ይገኛሉ ይህ በእንዲህ አንዳለ የኦሮሚያ ፖሊስ በክልሉ ለተነሳው ችግር የተወሰደው እርምጃ በተመለከተ ሃላፊነት እንደማይወስድ አና ሃላፊነቱ የፌዴራል ፖሊስ አንደሆነ ሲገልጽ የፌዴራል መንግስት ባለስልጣናት ደግሞ በተጻራሪው ለክልሉ ችግር ኦሕዴድን ተጠያቂ አያደረጉ ይገኛሉ፥ክልሉን የሚያስተዳድረው ኦሕዴድ አስከሆአ ድረስ ሃላፊነቱ የኦሕዴድ መሆኑን የአፋኝ ሃይሉ መሪ ኣይቶ አባይ ጸሓዬ መናገራቸው ይታወሳል።
በኣሁን ወቅት በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በኣቅራቢያቸው ቤተሰብ ስላለለ በጣም ችግር ላይ ሲሆኑ የተደበደቡት ሕክምና ባለማግኘታቸው በከፍተኛ ሕመም አየተሰቃዩ ይገኛሉ።በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ።
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ
