ሰበር ዜና፤ መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈቱ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በዛሬው ዕለት በደረሰን መረጃ መሠረት መልዓከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ ከእስር ተፈተዋል። የተፈቱበትን ሁኔታና አጠቃላይ ሁኔታዎችን ተጨማሪ መረጃዎችን አጠናቅረን እናቀርባለን። መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎትና የወንጌል ትምህርት በመስጠት በኢትዮጵያ ውስጥና በመላው ዓለም ታዋቂነት ያተረፉ ታታሪና ትጉህ ካህን መሆናቸውን በርካታ ምዕመናን ይመሰክሩላቸዋል። ከእስር የመፈታታቸውን ዜና የሰሙ ምዕመናን ያደረጉላቸውን አቀባበል የሚያሳይ ቪዲዮ እዚህ ላይ ይመልከቱ። https://www.facebook.com/yared.gebretensey/videos/936309746450483/?fref=nf