በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ



በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ። በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ወታደሮች መስፈራቸዉንም አስታወቁ።

መንግስት በበኩሉ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ሰላም ሰፍኗል፥ ጸረ ሰላም ናቸው፤ የሚላቸዉንም ሃይሎች ህዝቡ እየታገላቸዉ ነዉ ይላል። መለስካቸዉ አመሃ ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኳል -ያዳምጡ → listen