መድረክ በኦሮምያ ጉዳይ ባለ አምስት ጥያቄ መግለጫ አወጣ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሬ ባለአምስት ጥያቄ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ የወጣው ይህ መግለጫ “ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሠርና በማንገላታት የኦሮሞን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል መግታት አይቻልም” የሚል ነው፡፡ መድረክ ታሥረዋል ወይም በቁም እሥር ይገኛሉ ብሎ የአሥር የኦሮሞ …