ልዩ ዝግጅት :- የኣቶ ዐባይ ፀሃዬ ዳግም ዛቻ : OMN VIDEO
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የሕወሓት ጉጀሌዎች ዛሬን እየተንፈራገጡም ቢሆን ይደነፋሉ:: ዝምታችን እስከመቼ ነው???
#Ethiopia #Oromoprotests #TPLF #Change #Freedom #Miniliksalsawi
የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን ክልላዊ መንግስት ሙሉ በሙሉ በትነን ሌላ ማቛቛም እንችላለን ” ሲሉ ተደምጠዋል::
ፕሮፊሰር ጀኔራል ሳሞራ የኑስ ደግሞ በተራው “ክልል እኮ ለአስተዳደር የሚመች የሀሳብ መስመር ነው። የኢትዮጵያ እንጅ የኦሮሞ መሪት የሚባል ነገር አላውቅምም አይገባኝምም። ለኦሮሞ ማን ሰጠው። ሁሉም የሆነው በኛ መስዋትነት እንጅ አንድ እንኳ ኦሮሞ ተሰውቶ አደለም። ከየት ባገኙት መሬት ነው እንዲህ የሚፈነጩት” ጀኔራሎቹን ሰብስቦ ከደሰኮረው የተወሰደ። የወያኔ አገዛዝ በአዳማ ዩኒቨርስቲ የህግ የመጨረሻ አመት ተማሪ የሆነውን የታጋይ በቀለ ገርባን ልጅ ናኦል በቀለን ማሰሩ ታውቋ::በአንድነት ተረባርበን ይህን ስርዓት እስካላሶገድን ድረስ ለመሞት እየተንፈራፈሩም ድንፋታቸውን አያቆሙም::