የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ።
========

ዛሬ ሓሙስ 28 / 04/ 2008 ዓ/ም ለልደት በዓል ወንድማቸው ኣብራሃ ደስታ ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ ማረምያቤት ያመሩ ተወልደ ደስታና ገብረሂወት ደስታ የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች ለገብረሂወት ኣብራሃን እንዲጠይቅ የፈቀዱለት ሲሆኑ ተወልደን ግን ይዘውት ወዳልታወቀ ቦታ ወስደውታል።

ገብረሂወት ወንድሙ ኣብራሃን ጠይቆ ሲመለስ ተወልደ እንዳጣውና የት እንዳስገቡት እንዳላወቀ ገልፆልኛል።

በነገ

ራችን ላይ እነአብርሃ ደስታ ነገ 29/04/2008ዓ/ም ኣምስት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይን ይቀርባሉ።