መክሊት ሃዴሮ “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በልዩ የሙዚቃ ስልቷ ተደናቂነትን ያተረፈችው መክሊት ሃዴሮ፣ ከሙዚቃ ቀማሪ ሳሙኤል ይርጋ ጋር ሆና የሰራችው “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። Listen Here :-

Kemekem (I Like Your Afro) by Meklit, Featuring Samuel Yirga

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=qC8feW4gomo]