ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ሲኖዶሱ በዚህ መግለጫው አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ መብታቸውን በህጋዊ መንገድ የጠየቁ የኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ በጥብቅ አውግዟል። ከዚህም በተጨማሪ ሲኖዶሱ ወያኔ የአገራችንን መሬት ለባዕዳን አሳልፎ መስጠቱንና በተለያየ የአገራችንን ክፍል በማድረግ ላይ ያለውን ኢሰብዓዊና አፋኝ ድርጊቶች አበክሮ ተቃውሟል። እራሱ አስረጅ የሆነውን መግለጫ ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ