ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ንቅናቄያችን የተቋቋመበት ዋነኛ አላማ የአማራን ህዝብ ህልውና መታደግ ነው።በመሆኑም አሁን በመላው ኢትዮጵያ በአማራው ላይ የሚደርሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል ሽፋን እየተሰጠው ከመቼውም በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ በመቀጠሉ የሚከተሉትን አቋም እንድንይዝ አስገድደውናል።
፩- በመላው ኢትዮጵያ የሚገኝ የአማራ ተወላጅ እራሱን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃ ቢወስድ ሃላፊነቱን እንወስዳለን።
፪- በየትኛውም ቦታና ጊዜ በአማራ ተወላጅ የዘርማጥፋት ወንጀል የፈፀመ፣የሚፈፅም፣የሚያስ ፈፅም ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምረናል።
፫- የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የሆነ ማንኛውም ንብረት ላይ ተከታታይ እርምጃዎችን እንወስዳለን።
፬-በየትኛውም አለም ላይ በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ እንወስዳለን።
፭-ንቅናቄያችን ማንኛውም ወቅቱ ሚጠይቀውን የትግል ስልትያራምዳል።
፮-የአማራን ህዝብ ህልውና የሚያከብርና በኢትዮጵያ አንድነት ከሚያምን ድርጅት ጋር አብሮ ይሰራል።
፯-በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ በንቃት በመከታተል ህዝብን ከጎኑ በማሰለፍ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል።
የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል!
አንዲት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ታህሳስ ፱፦፪፼፰ አ.ም
