የርዕዮት ዓለሙ መፈታት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለአምስት ዓመታት በእስር የቆየችዉ የጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ ዛሬ መፈታቷ ተሰምቷል። የሽብር ተግባር በማሤር በሚል ክስ ተመሥርቶባት የነበረችዉ ርዕዮት 14ዓመት እስራት ተፈርዶባት በይግባኝ ወደአምስት ዓመት ዝቅ መደረጉ ይታወሳል። ።…