የኤርትራ ቢሻና ማይ እንደጋ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ዲፖዎች ጥቃት ደረሰባቸው::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


– ጥቃቱ የውስጥ አሻጥር ይሁን የሚሳኤል አሊያም የተፈጥሮ ጥቃት እስካሁን አለየለትም::

bisha-13 የኤርትራ የወርቅ ማእድን ማውጫዎች በጋሽ ባርካ ቢሻ እና ማይ እንደጋ ዴፖዎች ካልታወቀ (ካለየለት)ሃይል ጥቃት እንደተፈጸመበት ተሰማ::ጥቃት የተፈጸመባቸው ዲፖዎች አርብ ማርች 20 2015 በ4:30 ሲሆን ለረዥም ሰአታት ሲነዱ ነበር ተብሏል::ጥቃቱ